Wednesday 30 January 2013

ውሃም በፈረቃ ``ኢትዮጵያ ጂቡቲን ንፁህ ውኃ ልታጠጣ ነው``

በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች የውሃ እጥረቶች እየገጠማቸው መሆኑን ገለጹ። ነዋሪዎች በአካባቢዎቹ የተከሰተው የውሃ እጥረት በእለት ተእለት ህይወታቸው ላይ ተጽእኖ እየፈጠረባቸውን እንደሚገኝ ገልጸዋል። የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ አገልገሎት በበኩሉ በአዲስ አበባ በአንዳንድ አካባቢዎች ችግሩ መኖሩንና ለዚህም ውሃን በፈረቃ እያዳረሰ መሆኑን አስታውቋል። በሳምንት ሶስትና ሁለት ሲበዛም አንደ ጊዜ ብቻ ውሃ የሚያገኙ አካባቢዎች እንዳሉም ነው የመስሪያ ቤቱ ምክትል ስራ አስኪያጅ የተናገሩት።

ከኢትዮጵያ የድንበር ከተማ አንስቶ 70 ኪሎ ሜትር በሚዘረጋ የውኃ ማስተላለፊያ መስመር ኢትዮጵያ ጂቡቲን ንፁህ ውኃ ልታጠጣ ነው፡፡

በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ አቶ ሱፊያን አህመድ የሚመራ የልዑካን ቡድን ባለፈው ሳምንት ይህንን ፕሮጀክት በሚመለከት ከጂቡቲ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር ከመከረ በኋላ ይሁንታውን ሰጥቷል፡፡ የጂቡቲ መንግሥት ግንባታውን በ18 ወራት ውስጥ ለማጠናቀቅ ዕቅድ አውጥቷል፡፡

የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የሕግ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዋሲሁን አባተ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የግንባታው ወጪ በጂቡቲ መንግሥት ይሸፈናል፡፡

ኢትዮጵያ ለጂቡቲ ከምትሰጠው የመጠጥ ውኃ ኪራይ እንደማታስከፍል ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ጂቡቲ ግን ከድንበር እስከ ጂቡቲ ከተማ ለሚዘረጋው የውኃ መስመር የሚወጣውን ወጪ ትሸፍናለች፡፡ ሀዳጋላ የሚባለው አካባቢ የሚገነባው የውኃ ማመንጫ ጣቢያ አንድ መቶ ሺሕ ሜትር ኪዩብ ውኃ የማመንጨት አቅም አለው፡፡

ኢትዮጵያ ለጂቡቲ ውኃ ብቻ አይደለም የሰጠቻት፡፡ ከዚህ ቀደም በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ውስጥ ሴሮፈታ አካባቢ ስንዴ የሚመረትበት ሦስት ሺሕ ሔክታር መሬት ሰጥታለች፡፡

ይህ መሬት ቀደም ሲል በፕራይቬታይዜሽንና በመንግሥት የልማት ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ሥር በሚገኘው የባሌ እርሻ ልማት ድርጅት ይተዳደር ነበር፡፡ መንግሥት ይህንን መሬት በቀጥተኛ ውሳኔ ለጂቡቲ መንግሥት እንዲተላለፍ አድርጓል፡፡ ለስንዴ ምርት ምቹ የሆነው ይህ መሬት ከ60 ሺሕ ኩንታል በላይ ስንዴ እንደሚመረትበት ታውቋል፡፡

‹‹ሴሮፈታ ሞደርን ፋርም ኦፍ ዘ ሪፐብሊክ ኦፍ ጂቡቲ›› በሚል ስያሜ የሚታወቀው ይህ እርሻ፣ በየዓመቱ 2,828 ሔክታር መሬት ታርሶ ስንዴ ይመረትበታል፡፡

ትንሿ የአፍሪካ ቀንድ አገር የሆነችው ጂቡቲ ጠቅላላ ስፋቷ 23,180 ካሬ ኪሎ ሜትር ነው፡፡ ጂቡቲ ለኢትዮጵያ ዋነኛ ወደብ አቅራቢ መሆኗም ይታወቃል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል በማግኘት ቀዳሚዋ አገር ሆናለች፡፡ 

አሊ አብዶ አለሁ አሉ


የኤርትራው የማስታወቂያ ሚኒስትር አሊ አብዶ   ከተደበቁበት ሆነው ለኤክስፕረስ  ጋዜጣ አለሁ አሉ ለስራ ጉዳይ ጀርመን ህዳር ላይ መጥተው ነው ያልተመለሱት  ቃለ መጠይቁን  ጋር ያደረጉት ለደህንነታቸው በመስጋት አሜሪካን ሃገር  በሚኖረው ሳላህ ዩኑስ በተባለዉ ወንድማቸው አማካይነት ነው የኢሳይስ አፈወርቂ  ታማኝ አገልጋይ ነበሩ

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ጋዜጠኛ ቦፍታ ይማም የዘገባ ልህቀት በማሳየቷ ለኤሚ አዋርድ እጩ ከነበሩ ጋዜጠኞች መካከል ተሸላሚ ሆናለች

ወጣቷ ጋዜጠኛ በምትሠራበት ፎክስ 13 የቴሌቪዥን ጣቢያ ባስመሰከረችው የ‹‹ተከታታይ ዘገባ›› ብቃት እንደሆነ የተለያዩ ድረ ገጾች አስፍረዋል፡፡

ሥራዋን በአሜሪካዊቷ ግዛት በቲኒሲ ከተማ ውስጥ በምትገኘው በሜምፊስ ያደረገችው ቦፍታ፣ ለሽልማቱ የታጨችው በ27ኛው ዙርና ዓመታዊ በሆነው የመካከለኛው ደቡብ ክልል የኤሚ አዋርድ ፕሮግራም ነው፡፡ ሽልማቱ የተዘጋጀው በብሔራዊ የቴሌቪዥን ጥበብና ሳይንስ አካዴሚ ሲሆን አሸናፊዋ የታጨችበት ምድብ ደግሞ ‹‹ተከታታይ ዘገባ›› ነው፡፡ 

ቦፍታ በዚህኛው ምድብ ብታሸነፍም ከታጨችባቸው ሌሎች ሦስት ምድቦች ውስጥ አንዱ ‹‹የቀላል ፊውቸር›› ዘገባ ነበር፡፡ የወጣቷ ጋዜጠኛ አብዛኛዎቹ ሥራዎቿ ከሚያጠነጥኑባቸው አርዕስተ ጉዳዮች ውስጥ ወንጀልና ፖለቲካ ቀዳሚውን ቦታ ይይዛሉ፡፡ በተጨማሪም በመርማሪ የጋዜጠኝነት ሙያ የምትመሰጠው ቦፍታ፣ ምርጫ ለማሸነፍ በመጓጓቱ ግለሰቦችን ድምፅ እንዲሰጡት በገንዘብ ያማለለ ቺፍ ፖሊስን ማጋለጧ፣ ለሥራዋ ምስክር ከሚሆኑት የምርመራ ዘገባዎቿ ውስጥ ተጠቃሽ ነው፡፡

ጋዜጠኛዋ በዘጋቢና በዜና አንባቢነት የምትሠራ ሲሆን፣ በሽልማቱ ምሽት ለምትሠራበት የቴሌቪዢን ጣቢያ ተረኛ ዜና አንባቢ ስለነበረች ሽልማቱን አስመልክቶ የተሠራውን ዘገባ በዜና ሰዓት እንድታነብ ተደርጓል፡፡ 

ቦፍታ የፖሊስና ወንጀል ዘጋቢ በመሆን መረጃዎችን ለተመልካቾች ስታቀብል የቆየች ባለሙያ ነች፡፡ ወጣቷ ጋዜጠኛ ተገቢ ያልሆኑ ፖሊሲዎችን፣ የምትሠራበትን ከተማ ስለሚያስጨንቁት ወሮበሎችና ምስጢራዊ የሆኑ ወንጀሎችንና ያልተገቡ ድርጊቶችን በመመርመር በዘገባዋ ስታጋልጥ ቆይታለች፡፡ በተጨማሪም የልጃገረዶች ሕገ ወጥ ዝውውርን የተመለከተ የምርመራ ዘገባ ማጠናቀሯ ቦፍታ በዋናነት ካጋለጠቻቸው ተግባራት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ 

Tuesday 29 January 2013

Fez Ralizm Tamagn Beyene

ESAT Tikuret Fez Ralizm Tamagn Beyene Part One




ESAT Tikuret Fez Ralizm Tamagn Beyene Part Two



ሕወሐት ለሁለት ተሰነጠቀ፤ ወረቀት ለአባለት ተበተነ

ከኢየሩሳሌም አርአያ

ዛሬ በመቀሌ ለአባላ ትና አልፎም ለህዝቡ በተበተነ የትግርኛ ፅሁፍ እነ ስዩም መስፍን፣ አባይ ፀሐዬ፣ ፀጋዬ በርሔ ከነባለቤታቸው እንዲሁም ሌሎች ከድርጅቱ እንዲባረሩ
Tigray People Liberation Front Split
 በተበተነው መግለጫ ተጠቁሞዋል። በመግለጫው፥ ከጀርባ አሉ የተባሉትና « የዚህ መኅንዲስ» ተብለው የተፈረጁት ስብሃት ነጋ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ከተባሉት መካከል በዋነኛነት ተፈርጀዋል። እነ ቴውድሮስ ሃጎስ፣አዜብ መስፍንና በረከት እጃቸው እንዳለበት የተነገረለት ይኸው መግለጫ ተከታዩን ይመስላል፤
«ተቆርቋሪ ለሆናችሁ የትግራይ ተወላጆ በሙሉ፤

«ድርጅትህ ሕወሐት እስከ ዛሬ ታግላ እዚህ ደረጃ አድርሰሃለች። በተለይም የሁሉም ነገር አድራጊና ፈጣሪ የነበረው ባለ ራዕይው መሪህ በቅርብ ጊዜ አጥተኽል።
ዛሬ እነዚህን ደካማ ጐኖች ተጠቅመው ለጠላት አሳልፈው ሊሰጡህ የሚፈልጉ ያውም ደግሞ የእኔ የምትላቸው ጅቦች ተነስተውብህ ይገኛሉ። ይህንን ግልፅ ለማቅድረግ አሁን በቅርብ ጊዜ በመቀሌ የድርጅቱ ማ/ኰሚቴ ስብሰባ አካሄደን ነበር። በዚህ ስብሰባ ላይ ነው እንግዲህ ተከታዩ ነገር የተነሳው። ይኽውም፥ እነ ስዩም መስፍን፣ አባይ ፀሐዬ፣ ፀጋዬ ከሚስቱ ጋርና ሌሎችም ያሉበት ይህን አሉ፤
«ድርጅታችን ጨርሶ ተዳክሞዋል። እኛ የኢትዮጲያ ሕዝብ ትግል መስራች ሆነን ሳለ ወደኋላ ተገፍትረን በአንፃሩ ሌሎች ከእኛ ኋላ የተፈጠሩና ራሳችን ያሳደግናቸው ሲጠናከሩ ድርጅታችን ግን እየተዳከመ በመሄድ ላይ ነው። ባዛው መጠን ሕዝባችን እየተጎዳ ነው። ስለዚህ አሁን ካጋጠመን አደጋ መውጣት ካለብን ከድርጅቱ -የተወገዱትን ግን በመጥፎ ጎዳና ያልተሰማሩትን መልሰን ወደ ፓርቲው ማስገባት አለብን። ይህ ካልሆነ ግን የሕዝብ ትግል አውላላ ሜዳ ላይ ጅብ በልቶት ሊቀር ነው።» በማለት ከጠላቶቻችን ጋር እንታረቅ እያሉን ነው።
“ሕዝባችን አስተውል። በዚህ አይነት ዳግመኛ በድርጅታችን ተኃድሶ እንደሚያስፈልገን ነው የተገነዘብነው። በሚቀጥለው የካቲት ወር በሚካሄደው ጉባኤያችን ይህንን ጉዳይ ትኩረት ሰጥቶና አጥርቶ (ውሳኔ አሳልፎ) እንደሚወጣና እነዚህንና መሰሎቻቸው ከሚያራምዱት አቋም ጋር ጠራርጐ እንደሚያስወግድልን ተስፋ እናደርጋለን። በዚህም እያንዳንዱ እንደከዚህ ቀደሙ የተለመደ አስተዋፅኦ (ሚና) እንደሚያበረክት አንጠራጠርም።
በተጨማሪ ከጀርባ ሆኖ የዚህ አፍራሽ ዋና ቀያሽ መሃንዲስ ስብሃት ነጋ መሆኑን ደርሰንበታል።”
ከመቀሌ…

Monday 28 January 2013

Maid Found Walking Without Clothes In Saudi

Ethiopian arrested after calls from residents
Internet users in the Gulf Kingdom, the largest base for Asian and African housemaids in the region, had circulated a YouTube film on social networks showing a woman talking off her gown and walking naked on a street in Riyadh at night.
Police said the woman shown in the film is an Ethiopian maid who was arrested after they received calls from residents in the area. They denied a report associated with the film that the maid could have been raped.
“The maid has been taken to a psychiatry hospital for treatment as she is not mentally normal…we have contacted her country’s embassy to follow up her treatment and arrange for her deportation from the Kingdom,” police spokesman Colonel Nassir al Qahtani said, quoted by Alsaudeh daily.
Sources http://www.emirates247.com

Journalist Bofta Yimam Wins Emmy Award For Excellence in Reporting

Award-winning journalist Bofta Yimam is thrilled to continue her career in the Mid-South. She hails from the MD/DC metropolitan area but most recently loaded up her U-haul from the Peach State. 

At 13WMAZ in Macon, Ga., Bofta kept viewers informed as the police/crime Reporter and Weekend Anchor. She exposed unfair discipline policies, botched investigations and Macon's gang problem. During her career, Bofta reported on everything from a law firm explosion caused by a disgruntled client to a police chief who bought off voters to win his election. She covered the 2010 gubernatorial race in Atlanta and tackled Federal court cases, including a local ponzi couple charged in connection with a million-dollar investment fraud.


Bofta's shared stories of survival and loss after EF-4 twisters, followed the execution of a triple-murderer and investigated massage parlors involved in possible sex trades, including trafficking of young girls. 

Some of her investigative pieces have led to policy changes, used as tools for law enforcement training nationwide and helped authorities lock up wanted criminals. 

She's received several awards for her work, including the 2011 Regional Edward R. Murrow Best Breaking News Story Award, the 2009 Regional Edward R. Murrow Award as part of 13WMAZ's "Crime and the City" coverage, and the 2008 Community Broadcasters Association Best Breaking News Story Award. 

Bofta began her career at WDNN-TV. Prior to that, she interned at WJLA-TV, Good Morning America and WHSV-TV. She is a graduate of the University of Maryland at College Park. 

When she's not in front of the camera, Bofta enjoys traveling, music, movies, exploring Memphis, trying new recipes and spending time with family/friends.



Read more: http://www.myfoxmemphis.com

Sunday 27 January 2013

Israel admits Ethiopian women were given birth control shots

Health Minister director general instructs all gynecologists in Israel's four health maintenance organizations not to inject women with long-acting contraceptive Depo-Provera if they do not understand ramifications of treatment.

A government official has for the first time acknowledged the practice of injecting women of Ethiopian origin with the long-acting contraceptive Depo-Provera.

Health Ministry Director General Prof. Ron Gamzu has instructed the four health maintenance organizations to stop the practice as a matter of course.

THERE WILL BE FUNDRAISING CAMPAIGN IN OSLO

THERE WILL BE FUNDRAISING CAMPAIGN IN OSLO, NORWAY 
FEBRUARY 10 2012 
WITH A FAMOUS 
ARTIST AND ACTIVIST TAMAGNE BEYENE. 

THERE WILL BE A MEETING FROM 16.00 OKLOCK, 
MUSIC PROGRAM, ETHIOPIAN TRADITIONAL AND MODERN MUSIC WITH A TRADITIONAL ETHIOPIAN DANSERS AND FOOD. 


THE ENTRANCE IS 200 KR. 

COME ENJOY AND HELP ESAT THE ONLY WAY TO BREAK THE SILENCE IN ETHIOPIA.

ADRESS. HALVARDSHJEMMET 3rd BUSS STOP FROM OSLO S.BY BUSS NO.32 TO DIRECTION KVÆRNERBYEN.

BUSS NO. 37  5th BUSS STOP DIRECTION TO HELSFYR FROOM OSLO CITY STEP OUT HÅRDRÅDES GT. AND GO FRWARD  500 METER AHEAD AND TURN TO WRITE AT THE TRAFIC LIGHT, AND GO 50 METER TO THE RIGHT DIRECTION.

HOSTED BY DEMOCRATIC CHANGE IN ETHIOPIA SUPPORT ORGANIZTIN NORWAY AND ESAT NORWAY COMMITEE.

Saturday 26 January 2013

በቅ/ላሊበላ ገዳም በዓለም ቅርስነት የተመዘገቡ ቤቶች በቃጠሎ ወደሙ


  • ቤቶቹ ከቤተ መድኃኔዓለም እና ቤተ ዐማኑኤል አጠገብ የተሠሩ ነበሩ 
  • በልደት ክብረ በዓል የቱሪስቶች ቁጥር መቀነሱ ኅብረተሰቡን አስደንግጧል 
በቅዱስ ላሊበላ ደብረ ሮሃ ገዳም ከዐሥራ አንዱ ውቅር አብያተ መቅደስ ጋር በዩኔስኮ የዓለም ቅርስነት የተመዘገቡ አራት ጥንታውያን ቤቶች በእሳት ቃጠሎ መውደማቸው ተገለጸ፡፡ ባለፈው እሁድ ለሰኞ አጥቢያ መንሥኤው ባልታወቀ ምክንያት በተነሣው የእሳት ቃጠሎ የወደሙት አራት ቤቶች የሣር ክዳን ያላቸው ፎቅ ቤቶች ሲኾኑ፣ የላሊበላን ጥንታዊ የቤቶች አሠራር የሚያሳዩ በመኾናቸው እየተጠገኑ እንዲጠበቁ በዩኔስኮ የዓለም ቅርስነት የተመዘገቡ ነበሩ፡፡ በቃጠሎው የወደሙት ጥንታውያኑ ቤቶች፤ ከቤተ ክርስቲያኒቱ የአብነት ትምህርቶች መካከል በቅኔና ዜማ ትምህርት መስጫነት ሲያገለግሉ እንደቆዩ ተገልጧል፡፡ ገኛ ቦታቸውም ከዐሥራ አንዱ አብያተ መቅደስ መካከል በታላቁ ቤተ መድኃኔዓለም እና በቤተ ዐማኑኤል አጠገብ ከ20 - 30 ሜትር ርቀት ላይ መኾኑ፣ የገዳሙ አስተዳደር ጽ/ቤት ለቅርሶቹ ደኅንነት ትኩረት ሰጥቶ በቂ ጥበቃና ክብካቤ እንደማያደርግ በካህናቱ እና ምእመናኑ የሚነሡበትን ስጋቶችና ተቃውሞዎች ያጠናከረ ነው ተብሏል፡፡ ለአዲስ አድማስ አስተያየታቸውን የሰጡ የከተማው ነዋሪዎች እንደሚያስረዱት÷ የቃጠሎ አደጋው በደረሰበት ዕለት ሌሊት በሁለቱም አብያተ መቅደስ አካባቢ የገዳሙ ጥበቃ አባላት አልነበሩም፡፡

Friday 25 January 2013

First Female Ethiopian Jew Elected To Knesset

Shmarya Rosenberg • FailedMessiah.com
A female Ethiopian Jew, Pnina Tamano-Shata, was elected to Knesset yesterday as number 14 on the Yesh Atid Knesset list. She is the first Ethiopian woman to be elected to serve in the Knesset.


Tamano-Shata – immigrated to Israel from Ethiopia when she was three-years-old – is an attorney. She has also worked as a reporter for Channel 1 News.

"I want to promote as much legislation [as possible]relating to equality and affordable housing. The middle class understands and knows exactly what it wants. It gave us its trust,” she told Channel 2 last night after Yesh Atid’s strong showing at the polls – 19 Knesset seats won – became clear.

Like Tamano-Shata, none of the other candidates elected yesterday on Yesh Atid’s Knesset list have ever served as Members of Knesset or as cabinet ministers. It is likely, however, that Yesh Atid will be a part of Prime Minister Binyamin Netanyahu’s new ruling coalition.

FBI aware of TPLF's terrorist activities: Genocide Watch



ድል ለዋልያዎቹ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት 19:00 ሰአት ላይ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን ከቡርኪና ፋሶ አቻው ጋር ያደርጋል።


ድል ለዋልያዎቹ

Monday 21 January 2013

Eritrean Troops Surround Ministry Of Information In Asmara

Around 200 Eritrean soldiers with two tanks have surrounded the Ministry of Information in the capital Asmara, regional diplomatic sources said on Monday.
State television and radio went off air after the troops moved in and they were still not broadcasting on Monday afternoon, the sources told Reuters














Copyright © 2013 euronews

Friday 18 January 2013

Djibouti Arrest and Deportation of Refugees

The Human Rights League of the Horn of Africa (HRLHA) has learnt through its informants that the government of Djibouti has arbitrarily arrested 43 refugees from Ethiopia (Oromo and Ogdenian nationals) and deported the, to Ethiopia. All these refugees, who were picked up by the Djibouti security forces from their residences on the 31st of December, 2012 were confined in a small detention cell and finally handed over to Ethiopian security forces on January 1, 2013 in violation of international treaties to which, we believe, Djibouti is a signatory. It has been difficult to obtain the names of all of the victims of these joint actions of the Djibouti and the Ethiopian governments. However, the HRLHA informant has managed to obtain the name of the followings:
1  Badassa Gelata (Oromo)
2 Ahmadnur Mohamed (Oromo)
3. Adem Sheik Ali/ Odaa (Oromo)
4. Geneti Worku Takele UNHCR File # 47911C00280
5. Ibro
6. Mulatu
7. Abdulkarim Turee

Monday 14 January 2013

‹‹አላሁ አእለም! ይቅርታ አንጠይቅም››


1. ከመለስ ሞት በኋላ መረጋጋት የተሳነው ኢህአዴግ ከበርካታ ችግሮች ጋር ፊት ለፊት ተፋጧል፡፡ ከችግሮቹ በከፊልም የሚከተሉት ይጠቀሳሉ፡፡ …በረከት ስምኦን የነበራው ተደማጭነት እየተሸረሸረ ነው፣ የበረከት ባለቤት የበረከትን መፅሃፍ ለመሸጥ (ገዥ ፍለጋ) በየተቋማቱ እየተንከራተቱ ነው፤ አዲሱ ለገሰ የተደማጭነት መስመሩን ‹‹ኢህአዴግን ለማጠናከር›› በሚል ምክንያት ይበልጥ እያደረጀ ነው፤ ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ከቀን ወደ ቀን በህወሓት ውስጥ ተሰሚነቱ እየጨመረ ነው፣ በእርግጥም ከድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮች የአስጊ ህመም ችግር የሌለባቸው ተብለው የሚመደቡት ደብረፅዮን፣ አባይ ፀሀዬና ቴውድሮስ አድሃኖም ናቸው፣ አቦይ ስብሃት ነጋ ‹‹መፈንቅለ ፓርቲ›› በህወሓት ውስጥ ለማድረግ ቀን ከለሌት እያሴሩ ነው፣ ከሁለት ወር በኋላ የሚደረገው የኢህአዴግ ጠቀላላ ጉባኤ አዲስ ነገር ያስተናግዳል ተብሎ ይጠበቃል፤ ኦህዴድ በሹም ሽር ሊናጥ ነው፣ አለማየሁ አቱምሳ በሩቅ ምስራቅ ለሚከታተለው ህክምና እስከአሁን ያለውንም ሆነ በቀጣይ የሚያስፈልገውን ወጪውን እየሸፈነ ያለው ሼክ መሀመድ አላሙዲ ነው፤ ለምን? አለማየሁ የመንግስት ባለስልጣን ነው፣ በተጨማሪም ሆን ተብሎ በተሰጠው መርዝ ነው ታማሚ የሆነው የሚባለውን ወሬ ይዘን፣ ከዚህ ጀርባ ማን ነው ያለው? የሚል ጥያቄ መቀርቡ አይቀርም (የሰማሁት መረጃ ጆሮ ያቃጥላል) ግን ለምን? ኩማ ደመቅሳ መልካም አስተዳደር ባለማስፈንና ሙስናን መቆጣጠር ባለመቻል እየተወቀሰ ሲሆን፣ በተቃራኒው አባዱላ ገመዳ በኦህዴድ ውስጥ መረጋጋትን በማስፈንና ስራውን በብቃት በመወጣት በሚል ተመስግኗል፣ (የማኪያቬሊ ከፋፍለ ግዛ ማለት ይህ ይሆን?) በሚያዚያ ወር የሚደረገውን ምርጫ ተከትሎ የቱኒዝያንና የግብፅን መሰል ህዝባዊ አመፅ ይቀሰቀሳል በሚል አገዛዙ ፍርሃት አድሮበታል፣ 33ት ፓርቲዎች ነገ በምርጫው ላይ የሚኖራቸውን አቁም በሰማያዊ ፓርቲ ፅፈት ቤት ከጠዋቱ አራት ሰአት ላይ የፋ ያደርጋሉ (በእርግጥ የደረሱበት ውሳኔን ብግሌ ትክክል ነው ብዬ አምናለሁ፣ ከዚህ ውጪም ገዥው ፓርቲን ለድርድር የሚያስገድድ ዕድል የላቸውም)፣ በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ኦስትሪያዊውን አገር ጎብኚ ማን ገደለው? ለምን ተገደለ? የደብረማርቆስ ማረሚያ ቤት ድራማስ በማን የተቀነባበረ ነው? ኃላፊነቱንስ ማን ነው የሚወስደው? የብሄራዊ መረጃና ደህንነት ኤጀንሲ ¬¬‹‹ለሽብር ድርጊት ሊውል ሲል ደረስኩበት›› በማለት ከተቀበረበት እንዳወጣው የነገረንን የጦር መሳሪያ ማነው የቀበረው? ይህ መሳሪያስ በእነማን የክስ መዝገብ ላይ ማስረጃ ሆኖ ሊቀርብ ነው የታቀደው? በቀጣይስ የቦንብ ፍንዳታ በየትኛው ከተማ፣ መቼ፣ ስንት ሰዓት ላይና በምን ሁኔታ ይደርስ ይሆን? …ይህኛው መንገድስ የት ድረስ ያስኬዳል? ‹‹አዲስ ታይምስ›› መፅሄትን ማፈኑስ ለምን አስፈለገ?


Saturday 12 January 2013

አዲስ አበባ በህገወጥ ልማዶችና የወሲብ ድርጊቶች እየተናጠች ነው

  • ግብረሰዶም ከሚገመተው በላይ በከፍተኛ መጠን እየተስፋፋ ነው
  • አብዛኞቹ የከተማዋ ማሳጅ ቤቶች የወሲብ ንግድ እንደሚያጧጡፉ ታውቋል 
  • ከ3600 በላይ ህገወጥ ልማዶችና የወሲብ ድርጊቶች የሚፈፀምባቸው ቤቶች አሉ 
  • ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ፖሊሶችና ነጋዴዎች የአነቃቂ እፆች ተጠቃሚ ናቸው 
  • በእርቃን ጭፈራ ቤቶች ደጃፍ ከሚቆሙ መኪኖች አብዛኛዎቹ የመንግስትና የንግድ ታርጋ የለጠፉ ናቸው
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በትናንትናው ዕለት ይፋ የተደረገው ጥናት “መጤ ባህሎችና ልማዳዊ ድርጊቶች በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በተለይም በወጣቶችና ሴቶች ላይ እያስከተሉት ያለው አሉታዊ ተጽእኖ” በሚል ርዕስ የተካሄደ ሲሆን ከ3600 በላይ ህገወጥ የወሲብ ድርጊት የሚፈፀምባቸው ቤቶች እንዳሉ ጠቁሟል፡፡ 

ወደ 3 ሚሊዮን ከሚጠጋው የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ህዝብ ውስጥ 52.4 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች ሲሆኑ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ደግሞ ወጣቶች እንደሆኑ ያመለከተው ጥናቱ፣አብዛኞቹ ሴቶችና ወጣቶች ላልተገቡ መጤ ባህሎችና ልማዳዊ ድርጊቶች እየተጋለጡ እንደሆነ ጠቁሟል፡፡ የከተማዋ ሴቶችና ወጣቶች ለሱስ አስያዥ እፆችና ለአልኮል መጠጦች እንዲሁም ለመጤ ባህል ወረርሽኞች ተጋላጭ ሆነዋልም ብሏል፡፡ 

ለዚህ እንደዋና ምክንያትነት የቀረበው በከተማዋ የቀንና የሌሊት ጭፈራ ቤቶች፣ የራቁት ዳንስ ቤቶች፣ የግብረሰዶም ወሲብ መፈፀሚያ ቦታዎች፣ የሺሻና የጫት ቤቶች፣የቁማር ቤትና ህገወጥ የቪዲዮ ቤቶች ቁጥር በከፍተኛ መጠን እያደገ መምጣቱ እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡
በአሥሩም ክፍለ ከተሞች በሚገኙ የፖሊስ መምሪያዎች የተሰበሰበ መረጃ እንዳመለከተው፣ 3691 ቤቶች ለእነዚሁ ተግባራት ተከፍተው በከተማዋ ውስጥ አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ 
በእነዚህ ቤቶች መበራከትና በስፋት መሰራጨት ሳቢያም በርካታ ወጣቶች ለወንጀል ተግባራት፣ ለአደገኛ እፆች ሱሰኝነት፣ ለዝርፊያ፣ ለስደት ለጐዳና ተዳዳሪነት፣ ለኤችአይቪና ተያያዥ በሽታዎች እንዲሁም ላልተፈለገ እርግዝና ተዳርገዋል፡፡

ትናንት ይፋ የተደረገው ጥናት፤የቀንና የማታ ጭፈራ ቤቶችን፣የእርቃን ዳንስ ቤቶችን፣ የማሳጅ፣ የቪዲዮ፣ የአደንዛዥ ዕጽ መጠቀሚያ፣ የግብረሰዶማውያን ማዘውተሪያ ቤቶችንና የመኪና ላይ ወሲብ መፈፀሚያና ጫት መቃሚያ ቦታዎችን በሚገባ በመቃኘት በተሰበሰበ መረጃ የተሰራ መሆኑም ተገልጿል፡፡ 
ጥናቱ መረጃ እንደሚያመለክተው፤ የተመሳሳይ ፆታ የወሲብ ግንኙነት ማንኛውም የከተማዋ ነዋሪ ከሚገምተውና ከሚያስበው እጅግ በበለጠ መልኩ ተስፋፍቷል፡፡ በአሁኑ ወቅት ድርጊቱ እየተስፋፋ በማህበረሰቡ ላይ የስነልቡና፣ የማህበራዊ ግንኙነት፣ የትምህርት ማቋረጥና፣ የጤና ችግር እያስከተለ ነው ተብሏል፡፡

Friday 11 January 2013

UK Tenders To Train Ethiopian Paramilitaries Accused Of Abuses

Exclusive: documents seen by the Guardian detail £13£15m government funding for 'special police' in Ogaden region
Ethiopian soldiers ride an army vehicle
The Ethiopian army withdrew from the Ogaden region after complaints against soldiers' conduct. Photograph: Peter Delarue/AFP/Getty Images

Millions of pounds of Britain's foreign aid budget are to be spent on training an Ethiopian paramilitary security force that stands accused of numerous human rights abuses and summary executions.

The Guardian has seen an internal Department for International Development document forming part of a tender to train security forces in the Somali region of Ogaden, which lies within Ethiopia, as part of a five-year £13m–15m "peace-building" programme.

The Ethiopian Dictatorship Oversees Refugee Association In Sweden

The regime in Ethiopia is concerned over the current refugee Association in Sweden. They have previously stamped Ethiopian Refugee Association as "terrorists". Now it recognizes one of the country's top spy and censorship managers that they have hacked the refugee's home page.

It is the Director-General for information security, Tekle Berhane Woldu Aregawi, who in an interview with one of the regime's newspapers, Zemen magazine, says that the regime has cut the society's home page. There is also documented by the Ethiopian satellite tv, says Fentahun Assefa in the refugee compound.

"We saw that the website has been sabotaged and contacted our webbho­tell. They confirmed that several attempts have been made, with different approaches towards the home page http://www.ethiorefugeswedenass.org Ethiopian Refugee Association received much attention for their demonstrations outside-the Ethiopian Consulate in Stockholm, Sweden with demands for the release of the two Swedish journalists Johan Persson and Martin Schibbye. The regime's brutality was known in Sweden by the accusations and the sentencing of the two. This was confirmed even more when they were released and returned to Sweden in september.


Critics of the regime in Ethiopia accused as Martin Schibbye and Johan Persson of terrorism with the help of forged "evidence" and sentenced to long prison sentences. Journalists are among those most affected. Many Ethiopian refugees in Sweden are also journalists.


It is known that the Consulate in Stockholm, spying on, register, and threaten the Ethiopian refugees.
"We who live in Sweden as refugees is committed towards the regime in Ethiopia. The regime knows who we are and our cousins in Ethiopia are recorded and harassed, "said Fentahun Assefa.

However, this has not yet received the Immigration Agency to modify its tough line against refugees from Etiopi­en.

Refugee Association summarizes:

"For us the refugees living in Sweden, the following occurs:

  1. Some have been halved food substitution.
  2. Second, no food allowances at all.
  3. We receive no medical care.
  4. The children must not go to preschool or school.
  5. Many are homeless, without a place to sleep.
We want justice and we need granted refugee status immediately. "Refugee Association calls for new meetings with the Immigration Agency, supported by the testimony of Martin Schibbye and Johan Persson.


  1. sources 
  2. http://offensiv.socialisterna.org/sv/1032/internationellt/9007/


Monday 7 January 2013

የአመቱ ምርጥ ሰው ምርጫ

በኢሳት በተዘጋጀው የአመቱ ምርጥ ሰው ምርጫ ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት አበበ ገላው የአመቱ ታላቅ ሰው ተብሎ በከፍተኛ ድምፅ ተመረጠ  በአሜሪካን በሬገን ህንፃ የምግብ ዋስትናን አስመልከቶ ግንቦት 8 2004 ዓ.ም. በተካሄደው ስብሰባ ላይ  መለስ ዜናዊ ንር ሲያደርግ በከፍተኛ ድምፅ አምባገነን እንደሆነ በኢትዮጵያ ውስጥ  የመብት ረገጣ  እንዲቆም እና የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ምግብ ያለ ነፃነት ምንም ነው በማለት  የኢትዮጵያን ሕዝብ ብሶት በዓለም ሕዝብ ፊት ማሰማቱ አይዘነጋም።  እንኳን ደስ አለህ አበበ ገላው

Friday 4 January 2013

ሐና ጎዴፋ የዩኒሴፍ አዲስ የሰብዓዊ መብት አምባሳደር ሆና ተሾመች

በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት አድን ድርጅት /ዩኒሴፍ/ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷን ታዳጊ ሐና ጎዴፋን አዲስ የሰብዓዊ መብት አምባሳደር አድርጎ ሾመ።

የ15 ዓመት ዕድሜ ያላት ሐና የሰብአዊ መብት አምባሳደር ሆና መሾሟን የሚያረጋግጥ ስምምነት ፥ በኢትዮጵያ የድርጅቱ ተወካይ ሚስተር ሻድራክ ኦሞል ጋር ተፈራርማለች።
ሚስተር ኦሞል በሥነ-ሥርዓቱ ላይ እንደገለጹት ፥  ድርጅቱ ሐናን የሰብዓዊ መብት አምባሳደር አድርጎ የሾመበት ምክንያት ለሕፃናት ፣ ለእኩዮቿና ለሴቶች ጥሩ አርአያ በመሆኗ ነው።
ድርጅቱ ሐና በሰብአዊ መብት ሥራ ላይ ባሳየችው ጠንካራ አቋምና ካቋቋመችው የገቢ ማሰባሰቢያ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ሕፃናት በትምህርት ዙሪያ የሚደርስባቸውን ችግር ለማቃለል ያከናወነቻቸው ስራዎች ለአምባሳደርነት እንዳበቋት ገልጿል ።
ሐና ''ሁል ጊዜ ሕፃናትን ለመርዳት አስባለው ሆኖም ግን እንደዚህ ያለ ከፍተኛ ዕድል አጋጥሞች አያውቅም ፥  በጣም ጠቃሚ መልዕክት ለኢትዮጵያ ሕፃናት የማስተላልፈው የትምህርትን ዋጋ ነው ። ትምህርት የውጤት ቁልፍ ነው።" ስትልም ተናግራለች።
ሕፃናት ባለ ብሩህና ጠቃሚ አስተሳሰብ ባለቤት በመሆናቸው በትክክል የትምህርት ዕድል ካገኙ ዓለምን የመለወጥ አቅም አላቸው ፥ ስትል አክላለች ሀና በንግግሯ።
የድርጅቱ አምባሳደር በመሆን በፈቃደኝነት በመሥራት የሕፃናት ትምህርት የማግኘት ፣ የጤና ፣ የተመጣጠነ ምግብ የማግኘት  ፣ የውኃ ፣ የንጽህና ፣ የእኩልነት ፣ የመጠበቅና የተሳትፎ መብቶቻቸው እንዲሟሉ ጥረት እንደምታደርግም ገልጻለች።
ነዋሪነቷ ካናዳ የሆነው ሐና  ከዚህ በፊት 400 ሺህ እርሳሶችን ከውጭ በማሰባሰብ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ሕፃናት መርዳቷ የሚታወስ ሲሆን ፥ ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ 600 የመማሪያ መጻህፍትንም አበርክታለች።


በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተጋጩ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በተማሪዎች መካከል በተነሳ የእርስበርስ ግጭት በርካታ ተማሪዎችም ከባድና ቀላል የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል በተማሪዎች መኝታ ክፍሎች ላይም ጉዳት ደርሷል በግጭቱ የተጠረጠሩም መያዛቸው ተስምቷል። አካባቢውም በፌደራል ፖሊስ ተከቧል። የፀቡም መንስኤ የኦሮሞ ብሔረሰብን የሚያጥላላ ጱሁፍ በመጰዳጃ ቤትና በቤተ መጵሐፍት በፌደራል ፖሊስ በመለጠፉ ምክንያት ነው በአካባቢው የነበረው ሰለሞን ስዩም የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣና የዳንዲ መፅሔት ዋና አዘጋጅም የማስተርስ ተማሪ   የደረሰበት አልታወቀም በፌደራል ፖሊስ በርካታ ተማሪዎች ታፍነው ተወስደዋል

Thursday 3 January 2013

ይህች ሃገር የሊቀ ሊቃውንቶች ወይስ የአምባገነኖች ?

  • እጅግ የተከበሩ የዓለም የሥነ ጥበብ ሊቀ ሊቃውንት የኪነ ጥበብ ምሑር የተከበሩ ሰዓሊ አፈወርቅ ተክሌ ሐውልታቸው እስካሁን አለመሠራቱ ቅሬታ ፈጥሯል
  • እንኳን የራሱን ሐውልት የሀገር ሐውልት ሊያሠራ የሚያስችል ገንዘብ ያለው ሰው ነው፡፡ እስካሁን ሐውልቱ አለመሠራቱ ግን በጣም ያሳፍራል በዓለም ደረጃ ትልቅ ክብር የተሰጠውን ሰው ትንሽ ሐውልት ሳንሠራ ሜዳ ላይ ሲወድቅ በጣም ያሳፍራል
  • ለሞያው ክብር ሲታገል የነበረ በመሆኑ ሊከበር ይገባል”
  • በአምባገነኑ መለስ ዜናዊ ስም የሚሰየም ፋውንዴሽን ለማቋቋም የሚያስችል ረቂቅ በመጠናቀቁ በቅርቡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ እንደሚጸድቅ ኃይለማርያም ደሳለኝ ገለጹ።
 
እጅግ የተከበሩ የዓለም ሊቀ ሊቃውንት የኪነ ጥበብ ምሑር የተከበሩ ሰዓሊ አፈወርቅ ተክሌ ጥቅምት 13 ቀን 1925ዓ.ም. በሰሜን ሸዋ በምትገኘው የሸዋ ነገሥታት ከተማ አንኮበር ላይ ጥቅምት 13 ቀን 1925 ዓ.ም. ከአባታቸው ከአቶ ተክሌ ማሞ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ፈለቀች የማታወርቅ ተወለዱ።

 የዓለም የሥነ ጥበብ ሊቀ ሊቃውን የነበሩት እጅግ የተከበሩት  አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ፤ ከልጅነታቸው ጀምሮ የጋለ የሰዓሊነት ስሜት ያደረባቸው  በትምህርት ቤት ይሰጡ በነበሩት እንደ ኬምስትሪ፣ ሂሳብና ታሪክ በመሳሰሉ የትምህርት ክፍለ ጊዜያት እንኳን ዘወትር በእርሳስም ሆነ በብዕር፣ ንድፎችንና ሥዕሎችን በመተለምና በመሳል ሥራ ተጠምደው ይታዩ እንደነበር ፕ/ር ሪቻርድ ፓንክረስት ስለ ሰዓሊው ሥራዎች በፃፉት መጣጥፍ ላይ ጠቁመዋል፡፡ ገና ሕፃን ሳሉ በጣሊያን ወረራ ወቅት አደጋ የደረሰባቸው እኚህ ሰው ኢትዮጵያ ነፃነቷን ከተጎናጸፈች በኋላ ከሌሎች የአርበኞች ልጆች ጋር ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ወደ አርበኞች ትምህርት ቤተ ተላኩ። በወቅቱ በኮተቤ በተከፈተው አዲሱ የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትም ትምህርታቸውን መከታተል ጀመሩ።

1940 .ም እንግሊዝ አገር ሄደው ትምህርት እንዲከታተሉ አፈወርቅ ተመረጡ። የኢትዮጵያ መንግሥት የላካቸው የማዕድን ኢንጅነር እንዲሆኑ ነበር። ሆኖም ሲልቪያ የአፈወርቅን ፍላጎትና ዝንባሌ በመገንዘባቸው ወደ ኢትዮጵያ ደብዳቤ ተጻጽፈው ሥዕል እንዲያጠኑ አስፈቀዱላቸው፡፡ ፍቃዱም ከተገኘ በኋላ Central school of Arts & Crafts ተመዝግበው ገቡ:: ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ ለከፍተኛ ጥናት በስመ ጥሩው የሎንዶን ዩኒቨርሲቲ  ኪነ ጥበብ ማዕከል Faculty of Fie Arts at Slade የመጀመሪያው አፍሪቃዊ ተማሪ በመሆን ገቡ። እዚህ በስዕል፣ ቅርጽ እና በስየቃ (architecture) ጥናቶች ላይ አተኩረው ተመረቁ የዓለም ሊቀ ሊቃውንት፣ የኪነ ጥበብ ምሑር የተከበሩ ሰዓሊ አፈወርቅ ተክሌ በየጠቅላይ ግዛቶቹ እየተዘዋወሩ፣ በየቦታው እስከ ሦስት ወራት በመቀመጥ የኢትዮጵያን ታሪክ እና የብሔረሰቦቿን ባህልና ወግ ሲያጠኑ ቆዩ። “ምኞቴ በዓለም የታወቀ ኢትዮጵያዊ የኪነ ጥበብ ምሑር መሆን ስለነበር፣ የአገሬን ወግና ባሕል ጠንቅቄ ማወቅና ማጥናት እንዳለብኝ አውቄያለሁ። ሥራዬ የዓለም ንብረት ይሆናል ነገር ግን በአፍሪቃዊነት ቅመም የጣፈጠ ሥራ ነው የሚሆነው።” ይሉ ነበር።
ወደ ሀገራቸው ከተመለሱ በኋላም በ1946 .ም የመጀመሪያውን የግል የሥዕል ትዕይንት በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ለሕዝብ አቅርበዋል። ከዚያም በኋላም በፋሽስት እጅግ የተጎዳውን የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ከታላቁ የቤተ ክርስቲያን ሠዓሊ እምዕላፍ ህሩይ ጋር በመሆን አስጊጠዋል።
1950 .ም ደግሞ ሠዓሊው የአፍሪካ አዳራሽን  የአገሪቱና የአፍሪካ ኩራት የሆነውን 150 ካሬ ሜትር በላይ የሚሸፍነውን አፍሪካ የቀኝ አገዛዝ ውስጥ መኖሯንና ኀዘኗን ከዚያም የልጆቿን ትግልና አዲስ ተስፋቸውን የሚያመለክት የመስታወት ሥዕል አበርክተዋል።
የዓለም የሥነ ጥበብ ሊቀ ሊቃውን የነበሩት እጅግ የተከበሩት አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ1961 .ም ያስገነቡት ቪላ አልፋ የአክሱም፣ የጎንደር፣ የላቢላ፣ የሶፍኡመር ዋሻ ተምሳሌት ተደርጎ የተሠራ ሲሆን ቪላው የአርቲስቱ የጥበብ መፍጠሪያ፣ የጥበብ ማሳያና መኖሪያ ቤትም ጭምር ነበር።
እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ የራሳቸውን ምስል ያሰፈሩበት ሥዕል የመጀመሪያው አፍሪካዊ ሠዓሊ ሥዕል ተብሎ በጣሊያን አገር ፍሎረንስ ከተማ በዝነኛው ኡፊትዚ ጋለሪ ተቀምጧል። በቋሚነት ከሚገኙ ስብስቦችም አንዱ ነው። ሠዓሊው ልዩ የንድፍና የሥዕል ቅብ ስጦታ ያላቸው ከመሆኑም በላይ አስደናቂና ዘርፈ ብዙ ሠዓሊ ነበሩ፡፡
ለአርቲስቱ የተሰጡትን ሽልማቶች ዘርዝሮ መጨረስ ያስቸግራል። ሁሉም የተሰጡት ላበረከቱት የሥነ ጥበብ ሥራዎቻቸው ነው፡፡ በሀገር ውስጥ የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ሽልማት ከውጭ ከፈረንሳይ ከሩሲያ ከአሜሪካ፣ ከጣሊያን፣ ከሴኔጋል፣ ከቼኮዝላቫኪያ፣ ከግብጽ፣ ከቡልጋሪያ፣ ከእንግሊዝና ከሌሎች አገሮች ሽልማቶች ተሰጥቷቸዋል። ለመጀመሪያ ጊዜ 200 ታላላቅ የአገር መሪዎች፣ የታሪክ ተመራማሪዎች፣ ሳይንቲስቶች፣ ደራሲያንና ሠዓሊያን ተመርጠው የአገራቸውን ስምና አጭር የሕይወት ታሪካቸው ተጽፎ ወደ ጨረቃ ሲላክ የአርቲስቱ ስምም ሰፍሮ ወደ ጨረቃ ተልኳል። ግልባጩም በቤታቸው ውስጥ ይገኛል።
እኒህ ታላቅ ሰው ለኢትዮጵያ፣ ለአፍሪካና ለዓለም ከፍተኛ የሥዕል ገፀ በረከት አበርክተዋል። ዓለምም አክብሯቸዋል። ሚያዝያ 2 ቀን 2004 .ም አርቲስቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። የኢትዮጵያ መኩሪያና መከበሪያ የሆኑት የዓለም የሥነ ጥበብ ሊቀ ሊቃውን የነበሩት እጅግ የተከበሩት አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ መቃብር ሐውልት እስካሁን አልተሠራለትም። እስካሁን ሐውልት አለመሠራቱ በጣም እንዳሳዘናቸው የአርቲስቱ የቅርብ ጓደኛ የሆኑት ፀሐፊ ተውኔትና ገጣሚ አያልነህ ሙላት ይናገራሉ። «ለሀገሩ ለቆመ ሀገሩም ለእሱ መቆም አለበት። እሳቸው ለሀገራቸው አምባሳደር ነበሩ። ለሀገራቸውም በሙያቸው ትልቅ ሥራ ነው ያከናወኑት። « እንኳን የራሱን ሐውልት የሀገር ሐውልት ሊያሠራ የሚያስችል ገንዘብ ያለው ሰው ነው፡፡ እስካሁን ሐውልቱ አለመሠራቱ ግን በጣም ያሳፍራል፡፡ ብዙ ሰው እየታዘበን ነው ያለው። በዓለም ደረጃ ትልቅ ክብር የተሰጠውን ሰው ትንሽ ሐውልት ሳንሠራ ሜዳ ላይ ሲወድቅ በጣም ያሳፍራል። ብዙ ፈረንጆች እየመጡ እሳቸው ያረፉበትን ይጎበኛሉ። በዚህ ሁኔታ መታየቱ ሁላችንንም መንግሥትን ጨምሮ በጣም ያሳፍራል። ስለሆነም ቶሎ ሐውልቱ መቆም አለበት። ይህ የአገር ገበና ነው። መንግሥት ሐውልታቸውን  በአስቸኳይ መሥራት አለበት ይላሉ
 
የኢትዮጵያ ሠዓሊያን ማኅበር ፕሬዚዳንት ሠዓሊ ሥዩም አያሌው በመቃብራቸው ላይ «እስካሁን ሐውልት አለመቆሙ ደስ የማይል ነው» ይላል። ለቀብራቸው የተቋቋመው ኮሚቴ ከዚህም ባለፈ የመቃብር ሐውልታቸውን ለመሥራት አስቦ እንደነበር ይናገራሉ፡፡ «ወዳጆቻቸውና ሌሎች ይመለከተናል የሚሉ ሰዎችም ለማሠራት ጥያቄ አቅርበው ነበር፡፡ ነገር ግን በህግና በመንግሥት  የሚወሰኑ ነገሮች አሉ፡፡ በመንግስት በኩል ድጋፍ አልተገኘም  ተጨባጭ ሥራ አልጀመረም
 
የአርቲስቱ ቤት በንጉሡ በአፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመን የተሠራ ሲሆን ደርግ ወርሶት ወታደሮች ይኖሩበት ነበር። ቤቱ ለአርቲስቱ የተመለሰውም በዚህ ሥርዓት ነው። አሠራሩ ለመኖሪያነት ሳይሆን ለሕዝብ አገልግሎት በሚውል መልኩ የተደራጀ በመሆኑ ለሥዕል  ለሙዚየም የሚሆን አሠራሩም የኢትዮጵያን ታሪክ የሚያንፀባርቅ፣ ሥራዎቻቸውም የሀገር ሀብት ስለሆኑ ቤታቸውን ወደ ሙዚየምነት በመቀየር በዚያው ቢጠበቁና ለሕዝብ ክፍት ቢሆኑ መልካም ነው የሚል ሃሳብ አላቸው አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ የአገር ፍቅርን የሚያስተምሩ ታላቅ ጠቢብ ነበሩ።