Monday, 2 February 2015

በአሜሪካ ሚኒሶታ ግዛት ፓስተር ተከስተ ጌትነት ወሲባዊ ጥቃት ፈፅመዋል በሚል ክስ ቀረበባቸው


በአሜሪካ ሚኒሶታ ግዛት ፓስተር ተከስተ ጌትነት ወሲባዊ ጥቃት ፈፅመዋል በሚል ክስ ቀረበባቸው። 
/ pastor Tekeste is Accused of sexually Assaulting Married woman

የወሲብ ጥቃት ተፈፅሞብኛል ባሉ ግለሰብ እና ባለቤታቸው ከአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ = ቪኦኤ ጋር ቀለ መጠይቅ አደረጉ።


Pastor Tekest is accused of sexually assaulting married woman