Friday, 11 October 2019

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ ር አብይ አህመድ አሊ የአለም የሰላም ሽልማት አሽናፊ ሆነዋል


ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ፻ኛው የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚ ሆኑ ለምድራችን እና ለሰው ልጆች ለሰላም ደህንነት ላደርጉት ታላቅ አስተዋፆ የሚሰጥው ይህ ታላቅ ሽልማት የመላው ኢትዮጵያውያን ጭምር በመሆኑ ደስታችን የላቀ ነው፡፡
እግዚአብሄር መልካሙን አድርጓል እና ደስ ብሎናል፡፡

እንኳን ደስ አላችሁ
እንኳን ደስ አለን













Wednesday, 11 September 2019

በሃገራችን ለህብረተሰቡ መልካም አስተዋፆ በማድረግ ያሉ በቀጣይነትም ኢትዮጵያን የሚታደጓት ሮቤል ባአምላክ ዳግማዊ ዳዊት ባለ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤቶቹ


እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ  ዘመነ ዮሐንስ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፡፡





ሮቤል  ባአምላክ  







ዳግማዊ ዳዊት 



ሀኪም አበበች ሽፈራው 



በሃገራችን ለህብረተሰቡ መልካም አስተዋፆ በማድረግ ያሉ በቀጣይነትም ኢትዮጵያን የሚታደጓት የስላም የፍቅር የአንድነት ተምሳሌት የስነ ምግባር መምህሮች


እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ  ዘመነ ዮሐንስ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፡፡


ማህበራዊ ሀላፊነት የሚሰማችሁ የምትሰሩትን የምታውቁ እንኮራባችኋለን እናከብራችኋለን 






መጋቢ ሃዲስ እሽቱ 







ኡስታዝ አቡበከር አህመድ

  



አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ



ዲያቆን ዳንኤል ክብረት


ዶ/ ር ምህረት ደበበ






 ወ/ሮ የትነበርሽ ንጉሴ





አትሌት ደራርቱ ቱሉ

በሃገራችን ለህብረተሰቡ መልካም አስተዋፆ በማድረግ ያሉ በቀጣይነትም ኢትዮጵያን የሚታደጓት የስላም የፍቅር የአንድነት ተምሳሌት

እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ  ዘመነ ዮሐንስ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፡፡



ማህበራዊ ሀላፊነት የሚሰማችሁ የምትሰሩትን የምታውቁ እንኮራባችኋለን እናከብራችኋለን 




ታዋቂ የሴቶች መብት ተሟጋች የኢትዮጵያ የፍርድ ቤቷ ፕሬዘዳንት መአዛ አሸናፊ

ተቀዳሚ ሙፍቲህ ሃጂ ኡመር እድሪስ