Friday, 11 October 2019

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ ር አብይ አህመድ አሊ የአለም የሰላም ሽልማት አሽናፊ ሆነዋል


ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ፻ኛው የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሸላሚ ሆኑ ለምድራችን እና ለሰው ልጆች ለሰላም ደህንነት ላደርጉት ታላቅ አስተዋፆ የሚሰጥው ይህ ታላቅ ሽልማት የመላው ኢትዮጵያውያን ጭምር በመሆኑ ደስታችን የላቀ ነው፡፡
እግዚአብሄር መልካሙን አድርጓል እና ደስ ብሎናል፡፡

እንኳን ደስ አላችሁ
እንኳን ደስ አለን













Wednesday, 11 September 2019

በሃገራችን ለህብረተሰቡ መልካም አስተዋፆ በማድረግ ያሉ በቀጣይነትም ኢትዮጵያን የሚታደጓት ሮቤል ባአምላክ ዳግማዊ ዳዊት ባለ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤቶቹ


እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ  ዘመነ ዮሐንስ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፡፡





ሮቤል  ባአምላክ  







ዳግማዊ ዳዊት 



ሀኪም አበበች ሽፈራው