በኖርዌይ ስታቫንገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል 75 ሺ የኖርዌይ ክሮነር /ሩብ ሚሊዮን ብር/ ቦንድ መግዛታቸውን በስቶክሆልም የኢፌዲሪ ቆ/ጀ/ፅ/ቤት አስታወቀ ፅህፈት ቤቱ እንደገለፀው በኖርዌይ ስታቫንገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያ በተለያየ ሽፋን የተሰባሰቡ ፀረ ሰላምና ፀረ ልማት ሃይሎች ያቀነባበሩት የተቃውሞ ሰልፍ ሳይገድባቸው ለህዳሴው ግድብ ግንባታ የሚውል ቦንድ በመግዛት ለአገራቸው ልማት ያላቸውን ቁርጠኝነት በተግባር አስመስክረዋል ብሏል፡፡
http://www.ertagov.com/amharic/index.php/component/k2/item/586
http://ethiowomen.blogspot.no/2013/04/tigray-cadres-meeting-disrupted-in.html
http://ethiowomen.blogspot.no/2013/04/blog-post_20.html
No comments:
Post a Comment