Freedom For Ethiopian Women & Childern

This Blog Is Intended To Raise Platform For Dialoguing And Discussing The Practical Issues Related With Women And Children in Ethiopia.

Friday, 4 July 2014

አንዳርጋቸው ለቅሶ አይደለም የሚፈልገው አሁን አንዳርጋቸው የጀመረውን ትግል ዳር የሚያደርሱ ታጋዮች ነው የሚፈልገው አሁን።''

''ይህ ልብ የሚሰብር ዜና ነው በምንም ዓይነት ግን አንገት የሚሰብር ግን አይደለም።በእዚህ አንገቱን የሚሰብረውን ሰው ያክል አንዳርጋቸው የሚፀየፈው ሰው የለም።ዛሬ ብዙ ሰዎች ሲያለቅሱ ሰምቻለሁ ግን አንዳርጋቸውን የምትወዱት ከሆነ አንዳርጋቸው የታገለለትን ዓላማ ነው መውደድ ያለባችሁ አንዳርጋቸውን አይደለም።አንዳርጋቸው ለቅሶ አይደለም የሚፈልገው አሁን አንዳርጋቸው የጀመረውን ትግል ዳር የሚያደርሱ ታጋዮች ነው የሚፈልገው አሁን።'' 

Ethiopia at 03:50
Share

No comments:

Post a Comment

‹
›
Home
View web version

“In Politics, If You Want Anything Said, Ask A Man. If You Want Anything Done, Ask A Woman.”

Ethiopia
View my complete profile
Powered by Blogger.