የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስቴርና የኢሮፕያን ኮሚሽን ፕሬዝዴንት ላባዱዛ ተገኝተው አስከሬኑን ሲሰናበቱ ደስ የሚለው የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስቴር ለቲ አስክሬኑን ተንበርክከው ሲሰናበቱ ያሳያል ማምሻዉ ላይ የተገኘው አስከሬን መጠን ወደ 300 ተጠግቶአል በጣም የሚያሳዝነው ከተገኘው መካከል አንዲት ሴት በአደጋው ግዜ እንደውለደች የሚገመት የተገኘችው ህጻኑ ከናቱ ጋር ከነትብቱ እንደተያያዝ ነው አሳዛኝ ሞተ አብረው አልፉ
No comments:
Post a Comment