Monday, 25 February 2019

ሰው ያልማል!! ታሪክ ይፈፅማል!!


(በእውቀቱ ስዩም)
ስህተት እንደሙጃ ይታረማል!!
ስኬት እንደ መልካም ጠጅ ይደገማል!!
ሁዋላቀርነት እንደ ጥላ ይቀደማል!!
ምድረበዳው ይለመልማል!!
አባይ ይገደባል ቀበናም ይለማል!!
ድህነት እንደ አዳራሽ ምንጣፍ ይረመረማል!!
ዘረኝነት እንደተዘነጋ ችግኝ ይከስማል!!
ብልታችን ለፍቅራችን -
ሰራዊታችን ለድንበራችን ይቆማል!!
ብሄራዊ ቡድናችን ዋንጫ- ብሄራዊ መ
ያችን ኖቤል ይሸለማል!! 
ሰው ያልማል!! ታሪክ ይፈፅማል!!
ተፈፀመም አልተፈፀመም አብይ አህመድ ያለ የሌለ ምርጫየ ነው ለማለት ነው!!
Image result for dr abiy ahmed reading book

No comments:

Post a Comment