This Blog Is Intended To Raise Platform For Dialoguing And Discussing The Practical Issues Related With Women And Children in Ethiopia.
Saturday, 21 September 2019
Saturday, 14 September 2019
Wednesday, 11 September 2019
በሃገራችን ለህብረተሰቡ መልካም አስተዋፆ በማድረግ ያሉ በቀጣይነትም ኢትዮጵያን የሚታደጓት የስላም የፍቅር የአንድነት ተምሳሌት የስነ ምግባር መምህሮች
እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፡፡
ማህበራዊ ሀላፊነት የሚሰማችሁ የምትሰሩትን የምታውቁ እንኮራባችኋለን እናከብራችኋለን
መጋቢ ሃዲስ እሽቱ
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ
አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
ወ/ሮ የትነበርሽ ንጉሴ
አትሌት ደራርቱ ቱሉ
በሃገራችን ለህብረተሰቡ መልካም አስተዋፆ በማድረግ ያሉ በቀጣይነትም ኢትዮጵያን የሚታደጓት የስላም የፍቅር የአንድነት ተምሳሌት
እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፡፡
ማህበራዊ ሀላፊነት የሚሰማችሁ የምትሰሩትን የምታውቁ እንኮራባችኋለን እናከብራችኋለን
በሃገራችን ለህብረተሰቡ መልካም አስተዋፆ በማድረግ ያሉ በቀጣይነትም ኢትዮጵያን የሚታደጓት የስላም የፍቅር የአንድነት ተምሳሌቶች በመገናኛ ብዙሃን ዘርፍ
እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፡፡
ማህበራዊ ሀላፊነት የሚሰማችሁ የምትሰሩትን የምታውቁ እንኮራባችኋለን እናከብራችኋለን
ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ
ለእውነት እና ለአድማጭ ስሜት ቅድሚያ የምትሰጥ ምርጥ ጋዜጠኛ ናት፡፡ እንግዶቿ “ውይ ይሄን መረጃ ከየት አገኘሽው?” እስኪሉ ድረስ የቤት ስራዋን ጥንቅቅ አድርጋ ሰርታ ነው የምትቀርበው።
ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ
ebc Tv አዘጋጅና አቅራቢ ሄለን መስፍን
ሶሎሜ ታደሰ
SELOME Tv show
ቤተልሄም ጥላሁን
ዮሴፍ ገብሬ
በሃገራችን ለህብረተሰቡ መልካም አስተዋፆ በማድረግ ያሉ በቀጣይነትም ኢትዮጵያን የሚታደጓት የስላም የፍቅር የአንድነት ተምሳሌቶች በምግባረ ሰናይ ዘርፍ
እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፡፡
ማህበራዊ ሀላፊነት የሚሰማችሁ የምትሰሩትን የምታውቁ እንኮራባችኋለን እናከብራችኋለን
የሜሪ ጆይ መስራች ሲስተር ዘቢደር ዘውዴ
የመቅዶኒያ በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች ቢንያም በለጠ
ሙዳይ ምትኩ የበጎ አድራጎት የበርካታ ልጆች እናት
Subscribe to:
Posts (Atom)