እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፡፡
ማህበራዊ ሀላፊነት የሚሰማችሁ የምትሰሩትን የምታውቁ እንኮራባችኋለን እናከብራችኋለን
ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ
ለእውነት እና ለአድማጭ ስሜት ቅድሚያ የምትሰጥ ምርጥ ጋዜጠኛ ናት፡፡ እንግዶቿ “ውይ ይሄን መረጃ ከየት አገኘሽው?” እስኪሉ ድረስ የቤት ስራዋን ጥንቅቅ አድርጋ ሰርታ ነው የምትቀርበው።
ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ
ebc Tv አዘጋጅና አቅራቢ ሄለን መስፍን
ሶሎሜ ታደሰ
SELOME Tv show
ቤተልሄም ጥላሁን
ዮሴፍ ገብሬ
No comments:
Post a Comment