Friday, 4 January 2013

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተጋጩ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በተማሪዎች መካከል በተነሳ የእርስበርስ ግጭት በርካታ ተማሪዎችም ከባድና ቀላል የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል በተማሪዎች መኝታ ክፍሎች ላይም ጉዳት ደርሷል በግጭቱ የተጠረጠሩም መያዛቸው ተስምቷል። አካባቢውም በፌደራል ፖሊስ ተከቧል። የፀቡም መንስኤ የኦሮሞ ብሔረሰብን የሚያጥላላ ጱሁፍ በመጰዳጃ ቤትና በቤተ መጵሐፍት በፌደራል ፖሊስ በመለጠፉ ምክንያት ነው በአካባቢው የነበረው ሰለሞን ስዩም የፍኖተ ነፃነት ጋዜጣና የዳንዲ መፅሔት ዋና አዘጋጅም የማስተርስ ተማሪ   የደረሰበት አልታወቀም በፌደራል ፖሊስ በርካታ ተማሪዎች ታፍነው ተወስደዋል

No comments:

Post a Comment