Monday, 7 January 2013

የአመቱ ምርጥ ሰው ምርጫ

በኢሳት በተዘጋጀው የአመቱ ምርጥ ሰው ምርጫ ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት አበበ ገላው የአመቱ ታላቅ ሰው ተብሎ በከፍተኛ ድምፅ ተመረጠ  በአሜሪካን በሬገን ህንፃ የምግብ ዋስትናን አስመልከቶ ግንቦት 8 2004 ዓ.ም. በተካሄደው ስብሰባ ላይ  መለስ ዜናዊ ንር ሲያደርግ በከፍተኛ ድምፅ አምባገነን እንደሆነ በኢትዮጵያ ውስጥ  የመብት ረገጣ  እንዲቆም እና የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ ምግብ ያለ ነፃነት ምንም ነው በማለት  የኢትዮጵያን ሕዝብ ብሶት በዓለም ሕዝብ ፊት ማሰማቱ አይዘነጋም።  እንኳን ደስ አለህ አበበ ገላው

No comments:

Post a Comment