Wednesday, 13 March 2013

ወያኔ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል የሰማያዊ ፓርቲ ስብሰባ ባለቤቶቹን አስፈራርቶ አከሸፈ

በቪዲዮው ላይ ከዋቢ ሸበሌ ባለቤት ቃል ማስተዋል እንደሚቻለው ግለሰቡ ወያኔ በድብቅ ስብሰባው  ሆቴል ውስጥ እንዳይካሄድ ስላስፈራራው ምክንያት መጥቀስ አቅቶት ይቅርታ ይቅርታ እያለ ተጭንቆ ሲማጸን ይታያል  ይህ የሚያሳየው የዘረኛው ወያኔ ስርአት በድብቅ ባለንብረቶችን እያስፈራር የሚፈጽመውን ህግ አልባ የሆነ የአስተዳደር በደል ነው

No comments:

Post a Comment