Sunday, 19 May 2013

ESAT Yesamentu engeda Ato Birhanu Damte Aba mela May 2013



በኢሕአዴግ ዉስጥ ያሉ ስልጣን የጨበጡ አክራሪዎች ነው ከፍተኛ ገንዘብ የማሸሽ እንቅስቅሴ እየተደረገ  በዴንቨርና በዲሲ፣  1 ዶላር 27 ብር እንደሚመነዘር፣ አገር ቤት ያሉ አንዳንድ ግለሰቦችም እስከ 1 ሚሊዮን ዶላር ወደ ዉጭ ለማሸሽ፣  በአገር ቤት 27 ሚሊዮን ብር ለመክፈል እየሞከሩ እንደሆነ ይናገራሉ። በአሜሪካና በካናዳ እንዲሁም በለንደን  መኖር ከጀመሩ አንድ አመት ባልሞላቸው ሰዎች የተገዙ 300 ሺህ ዶላር በላይ የሚያወጡ በርካታ ቤቶች (ሃብታሞች በሚኖሩባት በኦሬንጅ ካዉንቲ ካሊፎርኒያ ብቻ የታወቁ፣  ወደ አራት የሚሆኑ ቪላ ቤቶች) እንዲሁም የተከፈቱ በርካታ ቢዝነሶች በፎቶ ግራፍ ላይ የተመረኮዘ መረጃዎች በቅርብ ጊዜ ዉስጥ ይፋ ይደረጋሉ አሉ

No comments:

Post a Comment