Friday, 31 May 2013

Ginbot7 Popular Force Song (Ethiopia)


ላንቺ ነው ኢትዮጵያ! ላንቺነው!
ላንቺ ነው ሃገሬ! ላንቺ ነው
ላንቺ ኢትዮጵያ፣ የተሰባሰብነው
ላንቺ ነው ሃገሬ እኛ የምንሞተው።
ላንቺ ነው ኢትዮጵያ! ላንቺነው!
ላንቺ ነው ሃገሬ! ላንቺ ነው
ላንቺ ነው ኢትዮጵያ የተሰባሰብነው
ላንቺ ነው ሃገሬ ደሜን የማፈሰው።
በባርነት ሸክም ጀርባሽ ለጎበጠው
በባላጌ መዳፍ ክብርሽ ለጎደፈው
የስቃይሽ ሲቃ ሰማይ ለነደለው
አይንሽ እስኪጠፋ ደም ለምታነቢው
ላንቺነው ሃገሬ
ህይወት የገበርነው
ወገን ደራሽ አጥተሽ ቅስምሽ ለተናደው
የመኖር ምኞትሽ ተሟጦ ላላቀው
ከውሻ ተሻምተው ለሚያድሩት ልጆሽ
ለአለም ጨረታ ለቀረበው ጽንስሽላንቺ ነው ኢትዮጵያ የደሙት ልጆችሽ
ላንቺ ነው ኢትዮጵያ
ላንቺነው
ላንቺ ነው ሃገሬ
ላንቺ ነው
ላንቺ ነው ኢትዮጵያ የተሰባሰብነው
ላንቺ ነው ሃገሬ እኛ የምንሞተው
ላንቺ ነው ኢትዮጵያ
ላንቺነው
ላንቺ ነው ሃገሬ
ላንቺ ነው
ላንቺ ነው ኢትዮጵያ የተሰባሰብነው
ላንቺ ነው ሃገሬ ደሜን የማፈሰው
ለፈሰሰው አይንሽ በከሃዲዎች ጥፍር
በጅምላ ላጨዱት የልጆችሽ ክምር
ለናዱት አንድነት ላረከሱት ሃገር
ለቀሙን ነጻነት ለጫኑብን ቀንበር
መልሱ ሆኖ መጥቷል ደረቴን ለአረር
በምነት በመጽናትሽ ሃቅ መናገርሽ
ትናጋሽ ታሽጎ መተንፈስ ያቃተሽ
መከራና አሳር በማዲያት ለኳሉሽ
የማታውቂው ባህር አስምጦ ለተፋሽ
ላንቺነው ኢትዮጵያ የደሙት ልጆችሽ
ላንቺ ነው ኢትዮጵያ ላንቺነው
ላንቺ ነው ሃገሬ ላንቺ ነው
ላንቺ ኢትዮጵያ የተሰባሰብነው
ላንቺ ነው ሃገሬ እኛ የምንሞ ተው
ላንቺ ነው ኢትዮጵያ ህይወት የገበርነው
ላንቺ ነው ሃገሬ የተሰባሰብነው
ላንቺ ኢትዮጵያ በአንድነት የቆምነው
ላንቺ ነው ኢትዮጵያ እኛ ምንሰዋው
ላንቺ ነው ሃገሬ እኛ ምንሰዋው
ላንቺ ነው ኢትዮጵያ እኛ ምንሰዋው
ላንቺ ነው ሃገሬ እኛ ምንሰዋው
ላንቺ ነው ኢትዮጵያ እኛ ምንሰዋው
ላንቺ ነው ሃገሬ እኛ ምንሰዋው
ላንቺ ነው ኢትዮጵያ እኛ ምንሰዋው
ላንቺ ነው ሃገሬ እኛ ምንሰዋው


No comments:

Post a Comment