ጠቅላይ ሃይለማርያም ደሳልኝ ንግግር የተወሰደ
የተከበራችሁ ሀገራችን ህዝቦች
የተከበራችሁ በዘጠኙ ክልሎች የምትኖሩ ብሔር ብሔረሰቦች
የተከበራችሁ የአዲስ አበባ እና የድሬደዋ ነዋሪዎች
ክቡራን የዲያስፖራ አባላት
የተከበራችሁ የሀገራችን አርሶ አደሮችና አርብቶ አደሮች
የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ምሁራኖች የዩኒቨርስቲ መምህራን ተማሪና ተማራማሪዎች
የተከበራችሁ የጎዳና ተዳዳሪዎች እህቶቻችንና ወንድሞቻችን
የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሴቶች ህፃናት እና ወጣቶች
የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሴቶች ህፃናት እና ወጣቶች
የተከበራችሁ አካል ጉዳተኞች
የተከበራችሁ አባት አርበኞች እና ጡረተኞች
የተከበራችሁ መካከለኛ ከፍተኛ ባለ ሀብቶች የንግዱ ማህበረሰብ ሰራተኞች
የተከበራችሁ የአነስተኛ እና ጥቃቅን ተቋማት ባለቤቶችና ሰራተኞች
የተከበራችሁ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ መምህራንና ተማሪዎች
የተከበራችሁ የመንግስት ሰራተኞችና ሀላፊዎች
የተከበራችሁ በሰላማዊ በህጋዊ መንገድ ለምትሰሩ የፓለቲካ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት
” ክቡራት እና ክቡራን የኢትዮጵያ ህዝቦች “ የሚለው ሃሳብ ሁሉንም ጠቅልሎ መግለጽ ሲችል።
Epic! we are in for a loooooong fun ride!
ReplyDelete