በአባይ ግድብ ቦንድ ማሰባሰቢያ ሽያጭ ስም የኢትዮጵያን ህዝብ ሃብትና ጊዜ አያባከኑ ነው በኖርዌይ ስታቫንገር ላይ April 20. 2013
ለማደረግ ታስቦ የነበረው የቦንድ ሽያጭ በገጠመው ከፍተኛ ተቃውሞ አለመደረጉ የሚታወስ በኦስሎም ይህን መልዕክት
Hei Den Etiopiske ambassade i Stockholm inviterer alle til informasjon
møte søndag 28. April ki.15:00 adr: Schweigaards gate 14 i Oslo Galleri,
hovedtema Grand Abay Dam her må vi vise vår moralsk plikt ved å kjøpe bond det
vi klarer. Det blir også diverse viktig informasjon og forklaring hvordan vi
benytter vår fordeler som diaspora. Vennligst videre send informasjon til
venner.
ለኢትዮጵያውያን ላኩ እኛም በተደረገልን ጥሪ መሰረት ጥሪውን አክብረን በሰዓቱ በቦታው ከአምባሳደራችን ጋር በሃገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ለመወያየት ተገኝተን ነበር በኋላ ዝግጅቱ እንደተሰረዘ እና ወደ ራዲስ ሆቴል መዛውሩን ይህን መልዕክት
Hei Vi er flyttet dagens program til et trygg og trivelig sted Radisson
Blu Hotel Adr. Holberg gate 30. bak slottet, trikk 11, 17, 18 var presis
kl.15:00 alle deltagere må ha gyldig legitimasjon og forhånd melde plikt på tlf
00000 Vi har kun en felles nasjonal interesse som er å bekjempe fattigdom ved
kjøp av Millennium dam bond, ellers ingen politiske motiv.
Velkommen
ላኩ እኛም Radisson Blu Hotel ስንደርስ አትገቡም ተባልን እኝም ኢትዮጵያዊያን ያልታደምንበት ስብስባ ሳይደረግ ሊቋረጥ ችሎአል እነሱም አሁን ኢትዮጵያ ሃገራችን ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታ ለእኛ ማሳወቅ ግዴታ አለባቸው እኛም ሰለ ሃገራችን የማወቅ የመወያየት መብት አለን አምባሳደሯ ከነተከታዮቿ የኢትዮጵያን ህዝብ ገንዘብ እና ጊዜ እያባከኑ የኢትዮጵያን ህዝብ ለዘመናት ያልተመለሱ ጥያቄዎች ሽሽት ህዝብ በረሃብ እያለቀ ከአንዱ አዳራሽ ወደ ሌላ ከሆቴል ሆቴል ያማርጡበታል የአባይ ቦንድ ለመሽጥ ነው ወይስ ለመዝናናት ነው የመጡት ህዝብን መናቅ የህዝብን ጥያቄ አለመመለስ በህግ ያስጠይቃል::