Wednesday, 3 April 2013

ይህቺ ሃገር የማን ናት

“ሰው በሰውነቱ ብቻ መከበር ሲገባው፤በኢትዮጵያዊ ደም የሚተሳሰር የኢትዮጵያዊ ዜግነት ማረጋገጫ አርማን ያነገበ ዜጋ፣ የምትኖርበት መሬት ያንተ አይደለም፣ መሬትህን ፈልግ ከተባለ አገር ማለት ሰው መሆኑ ይቀርና አገር ቁስ አካል መሬት ይሆናል” 


No comments:

Post a Comment