Wednesday, 10 April 2013

መተካካት

በእውቀቱ ስዩም 

ብዙ ጓደኞቼ የገዥው ፓርቲ የመተካካት ፖለቲካ አይገባንም ይሉኛል በበኩሌ ብዙ የተወሳሰበ ሆኖ አላገኘሁትም መተካካት ማለት የመለስን አስተዳደር፣ በመለስ ፎቶግራፍ አስተዳደር መተካት ማለት ነው ሰላማዊ ሰልፍን በታክሲ ወረፋ ሰልፍ መተካት ማለት ነው ሕገ-መንግስቱን በጸረ- ሽብር ሕግ መተካት ማለት ነው ብርቱካን ሚዴቅሳን ፈትቶ ርእዮት አለሙን መተካት ማለት ነው ኢትዮጵያውያንን አፈናቅሎ ሕንዶችን መተካት ማለት ነው፡፡መተካካት

No comments:

Post a Comment