መለስ አንድ ሰው ነው በአንድ ሰው ሞት የድርጅቱ ዓላማ አይቀየርም ስለዚህ በኢትዮጵያ መንግስት በኩል የፖሊሲ ለውጥ አይኖርም” ነው ያሉት አቶ ስብሀት።
መንግስታቸው የደርግ ተከታዮችንና የፊውዳል ርዝራዦችን ለመቆጣጠር ብዙ ዓመታት እንደሠራ የጠቀሱት አቶ ስብሀት በደርግ የተበላሸውን የኢትዮጵያ ህዝብ ለማስተማር ብዙ ጊዜ አጥፍተናል ።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዲሞክራሲ ብቁ አይደለም በማለት ነው።
No comments:
Post a Comment