Wednesday 11 September 2019

በሃገራችን ለህብረተሰቡ መልካም አስተዋፆ በማድረግ ያሉ በቀጣይነትም ኢትዮጵያን የሚታደጓት የስላም የፍቅር የአንድነት ተምሳሌቶች በመገናኛ ብዙሃን ዘርፍ


እግዚአብሔር አምላካችን እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ  ዘመነ ዮሐንስ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፡፡

ማህበራዊ ሀላፊነት የሚሰማችሁ የምትሰሩትን የምታውቁ እንኮራባችኋለን እናከብራችኋለን 



ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ


 ለእውነት እና ለአድማጭ ስሜት ቅድሚያ የምትሰጥ ምርጥ ጋዜጠኛ ናት፡፡ እንግዶቿ “ውይ ይሄን መረጃ ከየት አገኘሽው?” እስኪሉ ድረስ የቤት ስራዋን ጥንቅቅ አድርጋ ሰርታ ነው የምትቀርበው።



ጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ





ebc Tv አዘጋጅና አቅራቢ ሄለን መስፍን 




ሶሎሜ  ታደሰ 

SELOME Tv show




ቤተልሄም ጥላሁን





ዮሴፍ ገብሬ






No comments:

Post a Comment