Thursday, 18 April 2013

በኖርዌይ ታላቅ የታቃውሞ ሰልፍ ተደረገ

April 18/04/13
በኖርዌይ ታላቅ የታቃውሞ ሰልፍ ተደረገ በሃገሪቱ ስቱርቱንጌት ፓርላማ ፊትለፊት በተደረገው ሰልፍ ላይ በርካታ ኢትዮጵያውያን ተገኝተዋል ሰልፉን ያስተባበሩት በኖርዌይ የሚገኙ  ኢትዮጵያውያን  በመተባበር ሲሆኑ በወገኖቻችን ላይ እየደረስ ያለውን መፈናቀል በ አንደነት በመሆን በከፍተኛ ድምጽ የተለያዩ መፈክሮችም በማሰማት ተቃውሞቸውን ገልጸዋል  ከኢትዮጵያ ማህበረሰብ  ወክለው ከዲሞክራቲክ ለለውጥ ድጋፍ ሰጪ ድርጅት ሊቀመንበር አቶ ዳዊት መኮንን እና ዶ /ር ሙሉአደም ከዲሞክራቲክ ለለውጥ ድጋፍ ሰጪ ድርጅት ሴቶች እና ወጣቶች ክፍል ከኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ዶ/ር ሃብታሙ ከሙስሊሙ ማህበረሰብ የኢትዮጵያ ህዝብ እየደረሰበት ያለዉን ስቃይ እና ፍትህ ማጣት በንግግራቻው ገልጸዋል



አቶ ደምስ ለኖርዌይ የፓርላማ ተውካይ  ደብዳቤ ሲሰጡ






ሰልፉ በከፊል









No comments:

Post a Comment